የጸጉር አሠራር ዘይቤዎች
South Ethiopia – Mati-Gudji. Unmarried girl.
ሰምና ወርቅ የሚሇው ሐረግ በአማርኛ መሠረታዊ ጽንሰ ሐሳብ ነው። በጥሬው ከተወሰዯ፣ በሰም አማካይነት ቅርጾችን በመሥራት ሰም በማፍሰስ ከዙያም የቀሇጠውን ወርቅ ወዯ ቅርጹ በማፍሰስ የተፈሇገውን ቅርፅ የሚሠራበትን የወርቅ አንጥረኛውን ዳ ያመሇክታሌ። በአማርኛ ቅኔ ግን ይህ ሐረግ ፊት ሇፊት ያሇው የቋንቋው ፍቺ (ሰም) ከሥር ካሇው ዴብቅ፣ ብዘ ጊዛ መንፈሳዊ፣ ትርጓሜ (ወርቅ) ጋር ያሇውን ዜምዴና ሇማመሌከት ነው። ወርቁን ማዴነቅ የሚቻሇው፣ ሰሙን ከሊዩ ከገፈፉሇት ብቻ ነው።